Happy Easter
መልካም ፋሲካ
የኢትዮ- ካናዳዊያን ማህበር በለንደን ኦንቴሪዮ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀዉ የእራት ግብዣ እና የሙዚቃ ድግስ ላይ እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል !
You are Cordially Invited to Ethiopian Easter Party hosted by Ethio-Canadian Association of London, Ontario.
Place/ ሥፍራ : 76 Doulton Street.
Trinity United Church
London, ON
Date/ ቀን : April 19, 2015
Time/ሰዓት : 6:00 PM
Cover Charge: $ 15.00